በስደት የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርBesdet yeqdist dngl mariam betekrstiyan be munich

English is the main language of በስደት የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርBesdet yeqdist dngl mariam betekrstiyan be munich facebook group. It is a CLOSED group. There are 3,614 participants in that group. So it is a Medium group. 122392557820951 is the identifier of this group with Facebook. Last update is on 2015-02-03 08:55:11.

በስደት የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን በሙኒክ፣ ጀርመን
በስደት የቅድስት ድንግል ማርያም Iትዮጵያ Oርቶዶክስ ተዋህዶ
ቤተክርሰቲያን በሙኒክ

1. ሰምና መቀመጫ
1.1. ቤተክርስቲያኗ በስደት የቅድሰት ድንግል ማርያም Iትዮጵያ Oርቶዶክስ
ተዎህዶ ቤተክርስቲያን በሙኒክ ተብላ ትጠራለች::
1.2. የቤተክርስቲያኗ መቀመጫ ሙኒክ ከተማ ይሆናል::በሙኒክ ከተማ
በሚገኘዉ ፍርድ ቤትም Eንድትመዘገብ ይደረጋል::
Aንቀጽ 2. ተጠሪነት
ይህች ቤተክርስቲያን የምትተዳደረዉ በብጹE ወቅዱስ Aቡነ መርቆሬዎስ
ፓትርያርክ ርEሰ ሊቃነጳጳሳተ ዘIትዮጵያ በሚመራዉና በሰደት መቀመጫዉ ሰሜን
Aሜሪካ በሆነዉ ህጋዊዉ ቅዱስ ሲኖዶስ ይሆናል:: ይህንንም መስረት
በማድረግ
Eንደ ስርዓተ ቤተክርሰትያን(ቀኖና) ተጠሪነቷ ከላይ በተጠቀሰዉ ሲኖዶስ
በተሰየሙት መንበረ ጵጵስናቸዉ ስቶኮልም ሰዊድን በሆነዉ በAዉሮፓና በምስራቅ
Aፍሪካ ሊቀ ጳጳስ ብጽE Aቡነ ኤልያስ ይሆናል::
Aንቀጽ 3. ዓላማ
3.1 በIትዮጵያ በመንግስት ተጽEኖ ሰርዓተ ቤተክርሰቲያን(ቀኖና) በመፍረሱ፣
ህግጋተ በቤተክርስቲያን በመጣሱ ምክንያት ዉጭ ሀገር በስደት የሚገኘዉ
ህጋዊ ሲኖዶስ ወደሀገር ተመልሶ ቤተክርሰቲያናችንን በAንድነት፣ በሰላም፣
በፍቅርና በስርዓት Eንዲያስተዳድር ከሌሎች ክርሰቲያን ወገኖች ጋር
ጥረት ማድረግ፣
3.2 የቤተክርሰቲያኗ Eምነትና ስርዓት(ዶግማና ቀኖና) Eነዲሁም ባህልና ቅርሰ
Eንዲጠበቅና ለተከታዩ ትዉልድ Eንዲተላለፍ ማድረግ፣
3.3 በሙኒክና Aካባቢዋ ለሚኖሩ የIትዮጵያ Oርቶዶክስ ተዋህዶ
Eምነት ተከታዮችና የዚህ Eምነት ተከታይ ለመሆን ለሚፈልጉ ሁሉ
የወንጌል ትምህርት ማስተማርና ማስፋፋት፣